The Future of Business

የንግድዎን ክምችት በቴክኖሎጂ ይቆጣጠሩ!

ከሽያጭ እስከ ትንበያ ሁሉንም የንግድ እንቅስቃሴዎችዎን በአንድ ዘመናዊ መድረክ ላይ ያግኙ።

አገልግሎቶቻችን
Tech Company
እኛ ማን ነን?

Technology Company
የቴክኖሎጂ ኩባንያ

የኛ ስቶክ በዘመናዊ ሶፍትዌር ልማት እና በዳታ ሳይንስ ላይ የተመሰረተ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ነው። አላማችን የንግድ ድርጅቶች መረጃን መሠረት አድርገው እንዲያድጉ መርዳት ነው።

አስተማማኝነት
Safe & Secure
24/7 ድጋፍ
Technical Support

የላቁ የሲስተም አገልግሎቶች

ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያሸጋግሩ መተግበሪያዎች

Business Analysis

የሽያጭና የወጪ መረጃዎችን በመተንተን የንግድዎን ጤንነት በግራፍ ያሳያል።

Product Summary

እያንዳንዱ እቃ የት መጋዘን እንዳለና የት እንደተሸጠ እና ያለበትን ደረጃ ይከታተሉ።

Sales and Profitabity Tracking

የእለት እሳምንት እና የአመት የሽያጭ ትርፍና ኪሳራን ማሳወቅ::

የሲስተሙ ልዩ ጥቅሞች

ሲስተማችን ለንግድዎ ስኬት አስፈላጊ የሆኑ ሁሉንም መሳሪያዎች አሟልቶ ይዟል። በሚያምር አኒሜሽን የተቀመጡትን ጥቅሞች ይመልከቱ።

  • ንብረት መመዝገብና ማስተዳደር
  • ንብረት ማስተላለፍ
  • ፈጣን የሽያጭ መመዝገቢያ
  • ጥልቅ የትርፍና ኪሳራ ትንተና
  • ዝቅተኛ ክምችት ማስጠንቀቂያ
  • ንብረት እንቅስቃሴ ክትትል
  • እለታዊ ወራዊና አመታዊ ሪፖርት
ክምችት
ሽያጭ
መጋዘን
ሪፖርት
ሰራተኛ
ደህንነት
ትንተና

ጥያቄ አለዎት? ያነጋግሩን

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ